Article text
፩/ ባለዕዲው ወይም ላላ ማንኛውም ባለጉዲይ
በማንኛውም ጊዜ የሥነ ሥርዓቱን ወጪ ለመሸፇን
በቂ ንብረት እንዲለ በማሳየት ወይም ወጪዎቹን
ለመሸፇን በቂ የሆነ ገንዘብ የከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ ጋር ተቀማጭ በማድረግ የተዘጋውን
የመክሰር ሥነ ሥርዓት በመቃወም እንደገና
እንዱጀመር ለፍርድ ቤቱ ሉያመለክት ይችላል።
፪/ ባለዕዲው በመጀመሪያ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፺፭
መሰረት ከሥነ ሥርዓቱ የሚመነጩትን ወጪዎች
መክፇል ይኖርበታል።
፮፻፵፰
649 ____________________________________________________ የንግድሕግ