Article text
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው
ራሱን ችል በመንሳቀስ የሚከተለትን እንዱሁም
ላልች ተግባራትን ያከናውናል፡ሀ) ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ በማዋቀር ሥነ
ሥርዓቱ ውስጥ የሚሳተፈትን ገንዘብ
ጠያቂዎች መወሰን፤
፬፻፹፩
482 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) መልሶ የማዋቀር ዕቅድ በማርቀቅ እና
በመደራደር ረገድ ባለዕዲውን እና ገንዘብ
ጠያቂዎቹን ማገዝ፤
ሐ) የገንዘብ ጠያቂዎቹን ስብሰባዎች መጥራት እና
በሉቀመንበርነት መምራት፤
መ) ዕዲን መልሶ በማዋቀር ዕቅድ ላይ ድርድር
በሚደረግበት ወቅት የባለዕዲውን
እንቅስቃሴዎች መቆጣጠር እና ድርድሩ
የሚገኝበትን ደረጃ በተመለከተ በየጊዜው
ለፍርድ ቤቱ ሪፖርት ማቅረብ፤
ሰ) ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደን ለፍርድ ቤቱ
አቅርቦ ማስጸደቅ፤ እና
ረ) እንደሁኔታው በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ
ያለን ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ
እንዱሸጥ ማዘጋጀት።
፪/ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው ግዳታዎቹን
ለመወጣት የሚከተለትን ተግባራት ማከናወን
ይችላል፡ሀ) ባለዕዲው ወይም ማንኛውም ሦስተኛ ወገን
ማንኛውንም አስፇላጊ የሆነ ተጨማሪ የገንዘብ
ወይም የሑሳብ መረጃ እንዱያቀርቡ ትዕዛዝ
መስጠት፤
፬፻፹፪
483 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የባለዕዲውን የገንዘብ ሁኔታ እና የንግድ ሥራ
ዕቅድ ኦዱት እንዱያደርጉ ጭምር ገለልተኛ
ባለሞያዎችን መሾም።