Article text
፩/ ሥራውን በጀመረ በአንድ ወር ውስጥ የከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂ የባለዕዲውን ጉዲይ ሁኔታ እና
የመክሰር ሥነ ሥርዓት የተከፇተባቸውን
፭፻፺፫
594 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ምክንያቶች በዝርዝር የሚያስረዲ መግለጫ
ለተቆጣጣሪ ዲኛው ይልካል።
፪/ ተቆጣጣሪ ዲኛውም ሀሳቡን ጨምሮ ይህን መግለጫ
ወዱያውኑ ለዐቃቤ ሕግ ያስተላልፊል። መግለጫው
በዚህ አንቀጽ በንዐስ አንቀጽ
(፩) በታዘዘው ጊዜ
ውስጥ ለዐቃቤ ሕግ ያልተሰጠ እንደሆነ የዘገየበትን
ምክንያቶች አስረድቶ ለዐቃቤ ሕጉ ማስታወቅ
አለበት።