Article text
፬፻፲
411 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የተቀጥላውን ኩባንያ ዋና ገንዘብ እና ድምፅ ዘጠና
በመቶ የተቆጣጠረ እናት ኩባንያ በተቀጥላው ውስጥ
ያለት ቀሪዎቹ ባለአክሲዮኖች ድርሻቸውን
ሸጠውለት እንዱወጡ የማስገደድ መብት አለው።
፪/ በዚህ ዓይነቱ ግዥ ላይ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፪፻፺፬
ንዐስ አንቀጽ
(፪) እስከ
(፯) ሥር የተመለከቱት
ድንጋጌዎች ተፇጻሚ ይሆናለ።