Article text
የተሰጠ ፍርድን ስለመቃወም እና ይግባኝ ስለማቅረብ
፬፻፺፰
499 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
የተሰጠው ፍርድ በተሰጠ በአስር ቀናት ውስጥ
ዐቃቤ ሕግ በውሳኔው ላይ ይግባኝ ሉያቀርብ
ወይም በፍርደ ላይ ተቃውሞ ሉያቀርብ
ይችላል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
አቤቱታ ያላቀረቡ ገንዘብ ጠያቂዎች መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት የተሰጠው
ፍርድ በተሰጠ በአስር ቀናት ውስጥ ፍርደን
ሉቃወሙ ይችላለ።
፫/ ይግባኙ በተፊጠነ ሥነ ሥርዓት ተሰምቶ
በሁለት ወራት ውስጥ ውሳኔ ይሰጥበታል፤
እንዱሁም ፍርደ ወዱያውኑ ተፇጻሚ ይሆናል።