Article text
፩/ የዕዲ ሰነድ ያዦች ጉባዔ ድምፅ የመስጠት መብት
ካላቸው የዕዲ ሰነድች ቢያንስ አንድ ሦስተኛውን
የያዙት አባላት በአካል ወይም በወኪልቻቸው
አማካኝነት ከተገኙ ወይም በኤላክትሮኒክ ዘዳ
መሳተፍ ከቻለ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ይችላል።
፫፻፮
፯
307 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፰ የተመለከተውን ጉዲይ
ለመወሰን ከዕዲ ሰነድ ያዦች ¾ (ሦስት አራተኛ)
በአካል ወይም በወኪልቻቸው አማካኝነት መገኘት
ወይም በኤላክትሮኒክ ዘዳ መሳተፍ አለባቸው።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) የተመለከተው ምልዐተ ጉባዔ በመጀመሪያው ጉባዔ
ያልተሟላ እንደሆነ የመጀመሪያው ጥሪ
በተፇጸመበት ሁኔታና ጊዜ ሁለተኛ ጉባዔ ይጠራል፤
ይህም ጥሪ በመጀመሪያው ጥሪ የነበረውን አጀንዲ፣
ያለፇውን ጉባዔ ቀንና ውጤቱን ማመልከት አለበት፤
በሁለተኛው ጥሪ የተሰበሰበው ጉባዔ የተገኙትን
የዕዲ ሰነድች ቁጥር ግምት ውስጥ ሳያስገባ ውሳኔ
ማስተላለፍ ይችላል።
፬/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) ድንጋጌ ቢኖርም፤
በአንቀጽ ፬፻፰ በተመለከቱት ጉዲዮች ላይ ለመወሰን
በተጠራው በሁለተኛው ጉባዔ ላይ የዕዲ ሰነድችን
ሃምሳ በመቶ የያዙ አባላት ካልተገኙ በዚያው የጥሪ
ሁኔታና ጊዜ ሦስተኛ ጉባዔ ይጠራል፤ ይኸው ጉባዔ
ውሳኔ ማሳለፍ የሚችለው የዕዲ ሰነድችን አንድ
፫፻፯
308 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አራተኛውን የያዙ አባላት ወይም ወኪልቻቸው
ከተገኙ ይሆናል።