Article text
፩/ የውክልና ውለ ከተቋረጠ በኋላ የንግድ ወኪለ ወካዩ
ከሚሰራው የንግድ ሥራ ጋር ተመሳሳይ የሆነ
የንግድ ሥራ በግለ እንዲይሰራ ወይም ከወካዩ
የንግድ ሥራ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ንግድ ለሚነግድ
ነጋዳ ወኪል ወይም እንደራሴ ሆኖ እንዲይሰራ
በውክልና ውል ውስጥ ስምምነት ሉደረግ ይቻላል።
፪/ ተቃራኒ ስምምነት ቢኖርም እንኳን ክልከላው
የሚጸናው በጽሁፍ የተደረገ እንደሆነ፤ ክልከላው
ተፇጻሚ የሚሆንበት ስፍራን ወይም የነጋዳውን
ደንበኞች ወይም ዕቃዎች ወይም አገልግልቶች
በግልጽ ለይቶ ያሰቀመጠ እንደሆነ፤ለወኪለ ተገቢ
፴፭
36 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ካሣ የተቆረጠ እንደሆነ እና ክልከላውም ከሦስት
ዓመት ላልበለጠ ጊዜ የተደረገ እንደሆነ ነው።