Article text
፩፻፲፯
118 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ተቃራኒ ስምምነት ከላለ በስተቀር እያንዲንደ
ማህበርተኛ ለማህበሩ ያስገባው የመዋጮ
ዓይነትና ዋጋ ምንም ቢሆን ከማህበሩ ትርፍና
ኪሣራ እኩል ድርሻ አለው።
፪/ የተደረገው ውል የትርፍ አከፊፇልን ወይም የኪሣራ
አከፊፇልን ብቻ የተመለከተ እንደሆነ
የተመለከተው ውሳኔ በትርፍም ሆነ በኪሳራው
ተፇጻሚ ይሆናል።