Article text
፵፫
44 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር አገር ዓቀፍ
ተፇጻሚነት ያለው የፍደራል የንግድ መዝገብ
ያቋቁማል፤ያስተዲድራል።
፪/ ሚኒስቴሩ በዚህ ሕግ መሰረት የነጋዳዎችንና
የንግድ ማህበራትን ምዝገባ የማከናወን ኃላፉነት
አለበት።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) የተደነገገው
ቢኖርም፤ ሚኒስቴሩ የንግድ ምዝገባ ኃላፉነቱን
ለላላ የፍደራል መንግሥት ተቋም በከፉል
በውክልና ሉያስተላልፍ ይችላል።