Article text
የዲይሬክተሮች ቦርድ የሚከተለትን ማረጋገጥና በሰነድ
እንዱያዙ ማድረግ አለበት፡፩/ አዱስ አክሲዮኖች በሙለ ለመገዛት መፇረማቸውን፤
፪/ ከአክሲዮኖቹ ዋጋ መከፇል ያለበት ገንዘብ
መከፇለን፤
፫፻፴፭
336 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ እንዱጨመር የተወሰነው የማህበሩ ዋና ገንዘብ
በሙለ መጨመሩን፤እና
፬/ በተጨመረው የማህበሩ ዋና ገንዘብ መሰረት
የመመስረቻ ጽሁፈ መሻሻለን።