Article text
፩/ ነጋዳው በሞተ በስልሳ ተከታታይ ቀናት ውስጥ
ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር
የሟች ሚስት ወይም ባል ወይም የሟች ወራሾች
ምዝገባው እንዱሰረዝላቸው ማመልከት አለባቸው።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተጠቀሱት
ባለመብቶች በጋራ ባለቤትነት ንግደን ማካሄድ
የሚቀጥለ ከሆነ በመረጡት የንግድ ማህበር
መልክ አዱስ ምዝገባ እንዱደረግላቸው ማመልከት
አለባቸው።