Article text
፪፻፹፰
289 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በመጀመሪያው የመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ድምፅ
የመስጠት መብት ካላቸው አክሲዮኖች ውስጥ
ቢያንስ የማህበሩን ዋና ገንዘብ (ካፒታል) አንድ
አራተኛ የሚወክለ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪልች
መሳተፍ አለባቸው።
፪/ ምልዓተ ጉባዔ የሚሰላው በባለአክሲዮኖች ቁጥር
ሳይሆን በተወከለው የዋና ገንዘብ (ካፒታል) መጠን
ነው፤ ጉባዔው ሕጉ በሚያዘው ሥርዓት እስከተጠራ
እና አስፇላጊው የዋና ገንዘብ መጠን እስከተወከለ
ድረስ ውሳኔ ማሳለፍ ይችላል።
፫/ በሁለተኛው ጥሪ ድምፅ የመስጠት መብት ያላቸው
አክሲዮኖች የሚወክለት ዋና ገንዘብ (ካፒታል)
ግምት ውስጥ ሳይገባ በተገኙት አክሲዮኖች
ጉባዔውን ማካሄድና ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይቻላል*
፬/ የጉባዔው ውሳኔዎች የሚተላለፈት በጉባዔው
ከተገኙት ድምፅ የመስጠት መብት ካላቸው
አክሲዮኖች አብዛኛውን ካፒታል በሚወክለት ድምፅ
ከተደገፈ ነው፤ ለድምፅ ብልጫ አቆጣጣር ድምፅ
፪፻፹፱
290 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ያልተሰጠባቸውም ሆነ ድምፅ ያልተጻፇባቸው
የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ከግምት ውስጥ
አይገቡም።