Article text
ጊዜ ውስጥ ስላላቀረቡ ገንዘብ ጠያቂዎች
፮፻፳፯
628 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄያቸውን በተወሰነው
የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላቀረቡ ገንዘብ ጠያቂዎች
በማንኛውም ክፍያ ውስጥ አይካፇለም። ሆኖም
የመጨረሻው ክፍያ እስኪፇጸም ድረስ መቃወሚያ
ለማቅረብ ይችላለ።
፪/ የእነሱ መቃወም በመክሰር ሥነ ሥርዓት ተቆጣጣሪ
ዲኛው ያዘዛቸውን ክፍያዎች አፇጻጸም ሉያግደው
አይችልም፤ ሆኖም አዱስ ክፍያ የተደረገ እንደሆነ
ለጊዜው ፍርድ ቤቱ በሚወስነው ገንዘብ ልክ ተካፊይ
ሆነው በመቃወሚያውም ፍርድ እስኪሰጥ ድረስ
ድርሻቸው ተጠብቆ ይቀመጣል።