Article text
ሁኔታ
፩፻፹፯
188 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ግዐዝ አልባ አክሲዮን በሕግ ሥልጣን በተሰጠው
ተቋም በሚያዝ የአክሲዮን ሑሳብ ውስጥ አክሲዮኑ
የተላለፇለትን ሰው እና የአክሲዮኖቹን መጠን
በማመልከት ወይም ሑሳቡን ክሬዱት በማድረግ
ይተላለፊል።
፪/ ግዐዝ አልባ አክሲዮን ዝውውር እንዱፇጸም መሟላት
ያለበትን ሥርዓት ወይም ፍርማሉቲ አክሲዮኑን
የፇጠረው ተቋም ይወስናል።
፫/ የውል ወይም የሕግ መሰረት ሳይኖር አክሲዮኖችን
ያዛወረ እንደሆነ ያዛወረው ተቋም ኃላፉ ይሆናል።