Article text
፩/ ማህበሩ በመመስረቻ ጽሁፍ ጠቅላላ ጉባዔ
የሚጠራበትን አስተማማኝና ውጤታማ የሆነ
ጥሪ ማድረጊያ ዘዳ ለመወሰን ይችላል፣ ይህ ሆኖ
ባልተገኘ ጊዜ ለጉባዔዎች ሁለ የሚደረጉ
ጥሪዎች አገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ
አማካኝነት ይሆናል።
፪/ ሁለም አክሲዮኖች በባለአክሲዮኖች ስም ተመዝግበው
በሚገኙባቸው ማህበሮች በዚህ አንቀጽ ንዐስ
አንቀጽ
(፩) በተመለከቱት ማስታወቂያዎች ፊንታ
ጥሪው በማህበሩ ወጪ ለእያንዲንደ ባለአክሲዮን
በሚላክ የተመዘገበ ደብዲቤ፣ ማህበርተኛው ለዚሁ
ዓላማ ለማህበሩ በሰጠው ኢሜይል ወይም ላላ
አስተማማኝ የኤለክትሮኒክ ዘዳ ሉደረግ ይችላል።
፪፻፷
261 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ማህበሩ ላምጪው በሚል የወጡ አክሲዮኖች
ቢኖሩትም በስም የተመዘገበ አክሲዮን ያለው
ባለአክሲዮን የስብሰባ ጥሪዎች በተመዘገበ ደብዲቤ
ወይም በኢሜይል ወይም በልላ አስተማማኝ
የኤላክትሮኒክ ዘዳ እንዱደርሱት ለኩባንያው በጽሁፍ
ጥያቄ ካቀረበ የስብሰባ ጥሪዎች በራሱ ወጭ
በጠየቀበት አኳኋን ሉላኩለት ይችላለ።