Article text
፩/ ለሦስተኛ ወገኖች የሚታወቀው የማህበሩ ሥራ
አስኪያጅ ብቻ ነው፤ ለማህበሩ ዕዲዎች እና
ግዳታዎች ኃላፉና ተጠያቂ የሚሆነውም እሱ ብቻ
ነው።
፪/ የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ያልሆነ ሸሪክ ለማህበሩ
ዕዲዎች ለሥራ አስኪያጁ ተጠያቂ የሚሆነው
በማህበርተኞች መካከል በተደረገው የውል ጽሁፍ
በተወሰነው መጠን ብቻ ነው።
፫/ ሥራ አስኪያጅ ያልሆነ ሸሪክ በማህበሩ ሥራ
አመራር ተካፊይ ከሆነ ለሦስተኛ ወገኖች ከሥራ
፩፻፵፯
148 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አስኪያጁ ጋራ በአንድነት እና በተናጠል ኃላፉ
ይሆናል።
፬/ ማንኛውም የማህበሩ ሸሪክ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር
ግንኙነት ማድረግ የሚችለው በራሱ ስም ብቻ ነው።