Article text
፩፻፴፯
138 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ኃላፉነቱ የተወሰነ የሽርክና ማህበር ከላላ ነጋዳ ወይም
ማህበር ጥቅም ጋር የማይጋጭ፣የሦስተኛ ወገኖችን
መብት የማይነካ እና የተቋቋመበትን ዓላማ የሚገልጽ
ማህበርተኞች የፇቀደት የመጠሪያ ስም ይኖረዋል፤
ከማህበሩ ስም መጨረሻ ላይ “ኃላፉነቱ የተወሰነ
የሽርክና ማህበር” የሚል ሐረግ መጨመር አለበት።