Article text
፩/ በመክሰር ሥነ ሥርዓቱ ወቅት በማንኛውም ጊዜ
ለማናቸውም ዋስትና ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
የሚደረገው ክፍፍል ተጣርቶ የሚቀረው ከንብረቶች
ሽያጭ የተገኘው ገንዘብ የሥነ ሥርዓቱን ወጪዎች
ለመሸፇን በቂ እንዲልሆነ ግልጽ የሆነ እንደሆነ
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በሚያቀርበው ጥያቄ
፮፻፵፮
647 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መሰረት ፍርድ ቤቱ የመክሰር ሥነ ሥርዓቱ
እንዱዘጋ ትዕዛዝ ሉሰጥ ይችላል።
፪/ በመክሰር ሥነ ሥርዓቱ ወቅት በማንኛውም ጊዜ
የሚቀረው ንብረት በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮
በተመለከተው ቅደም ተከተል መሰረት ዋስትና
የላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎችን ወይም ልዩ መብት
ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎችን ምድብ ለመሸፇን በቂ
እንዲልሆነ ግልጽ የሆነ እንደሆነ የከሰረው ሰው
ንብረት ጠባቂ በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት ፍርድ
ቤቱ የመከፇል ዕድላቸው ጠባብ የሆነ የቅድመ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን የመመርመር እና
የመቀበል ሥነ ሥርዓቱ እንዱቆም ሉያዝ እና
የመክሰር ሥነ ሥርዓቱ እንዱዘጋ ትዕዛዝ ሉሰጥ
ይችላል።
፫/ በመክሰር ሥነ ሥርዓቱ ወቅት በማንኛውም ጊዜ
ንብረቶች ተሽጠው የሚተርፍ ምንም የተጣራ
ገንዘብ እንደማይኖር ግልጽ የሆነ እንደሆነ የከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂ በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት
ፍርድ ቤቱ የመክሰር ሥነ ሥርዓቱ እንዱዘጋ
ትዕዛዝ ሉሰጥ ይችላል።
፮፻፵፯
648 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት መዘጋት ገንዘብ ጠያቂዎች
ከክፍያ ጥያቄያቸው ውስጥ ላልተከፇለው ገንዘብ
ለባለዕዲው ዕዲ ዋስትና የሰጡትን የግል ዋሶች
ለመጠየቅ ያላቸውን መብት አይነካም።