Article text
፩/ ሥራ አስኪያጅ ሉሻር የሚችለው በሾመው አካል
ነው፤ በተለይም በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ
ተቃራኒ ድንጋጌ እስከላለ ድረስ ሥራ አስኪያጁ
በቦርድ የተሾመ እንደሆነ የአክሲዮን ማህበር ሥራ
አስኪያጅ በሚወርድበት አኳኋን ይወርዲል።
፪/ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ ላይ ተቃራኒ ድንጋጌ
ከላለ በስተቀር፤ በመመስረቻ ጽሁፍ ላይም ሆነ
፫፻፸፮
377 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በባለአክሲዮኖች መደበኛ ጉባዔ የተሾመ ሥራ
አስኪያጅ በማህበሩ መደበኛ ጉባዔ ይሻራል፤ ሥራ
አስኪያጁ ከኃላፉነት የተነሳው ካለበቂ ምክንያት
ቢሆንም ወደ ኃላፉነቱ የመመለስ መብት የለውም።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እስከ
(፪) የተመለከተው ቢኖርም በቂ ምክንያት አለ ብል
ሲያምን ማንኛውም ባለአክሲዮን በሚያቀርበው
ጥያቄ መሰረት ፍርድ ቤት ሥራ አስኪያጁን
ሉሽረው ይችላል።
፬/ በተሻረው ምትክ ላላ ሥራ አስኪያጅ እስኪሾም ድረስ
ጊዜ የሚወስድ ከሆነ እንደቅደም ተከተላቸዉ
ምክትል ሥራ አስኪያጅ ወይም የዲይሬክተሮች
ቦርደ ሉቀመንበር የተሻረውን ሥራ አስኪያጅ ተክቶ
ይሰራል።
፭/ በዚህ አንቀፅ መሰረት የሚደረገው የሥራ
አስኪያጅ መሻር ሂደት ምክንያቱ በሥራ አስኪያጁና
በምክትል ሥራ አስኪያጁ ወይም በዲይሬክተሮች
ቦርድ ሉቀመንበር መካከል በተፇጠረ አለመግባባት
ከሆነና ምክትል ሥራ አስኪያጁ ወይም
የዲይሬክተሮች ቦርድ ሉቀመንበር ሥራ አስኪጁን
፫፻፸፯
378 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ተክቶ መሥራቱ የድርጅቱን ጥቅም የሚጎዲ ከሆነ
ፍርድ ቤት ላላ ጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ይመድባል።