Article text
፩/ የባለአክሲዮኖች ጉባዔዎች ጠቅላላ ወይም ልዩ
ለመሆን ይችላለ።
፪/ ጠቅላላ ጉባዔዎች መደበኛ ወይም አስቸኳይ
ይሆናለ፤ እነዚህም ልዩ ልዩ መደብ ያላቸው
ባለአክሲዮኖች በሙለ ሉሳተፈባቸው የሚችለ
ናቸው።
፫/ በልዩ ጉባዔ የሚሳተፈት በሚመለከተው መደብ
ውስጥ የሚወድቁ ባለአክሲዮኖች ብቻ ናቸው።
፪፻፶፰
259 ____________________________________________________ የንግድሕግ