Article text
፭፻፰
509 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ መልሶ የማደራጀት ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ
እንደተሰጠ የመጠባበቂያ ጊዜው የሚጀምር ሲሆን
ዓላማውም፡ሀ) መልሶ በማደራጀት ኃላፉው ድጋፍ ባለዕዲው
መልሶ የማደራጀት ዕቅድ እንዱያዘጋጅ
ማስቻል፤
ለ) ገንዘብ ጠያቂዎቹ እና መልሶ የማደራጀት
ኃላፉው ባለዕዲው ባዘጋጀው መልሶ
የማደራጀት ዕቅድ ላይ የማሻሻያ ሀሳቦችን
እንዱያቀርቡ ወይም አስፇላጊ በሚሆንበት ጊዜ
አማራጭ መልሶ የማደራጀት ዕቅድ
እንዱያቀርቡ ማስቻል፤
ሐ) መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በተጨማሪ
የንግድ ሥራ እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ
እንዲለ የንግድ ሥራ ለኢንቨስተሮች
የሚሸጥበትን ዕቅድ እንዱያዘጋጅ ማስቻል
ነው፤ የንግድ ሥራ እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ
ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ ለመሸጥ ዝግጅት
በሚያደርግበት ጊዜ መልሶ የማደራጀት
ኃላፉው ከዚህ ጋር በተያያዘ የገበያ ጥናት
፭፻፱
510 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሉያከናውን ይችላል እንዱሁም ኢንቨስተሮች
ጨረታ እንዱያቀርቡ ይጋብዛል፤
፪/ የመጀመሪያው የመጠባበቂያ ጊዜ ርዝመት ቢበዛ
በአራት ወር ጊዜ የተገደበ ነው፤
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ውስጥ
የተመለከተው ቢኖርም ባለዕዲው፣ ማንኛውም
ገንዘብ ጠያቂ፣ ተቆጣጣሪው ወይም መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት
ፍርድ ቤቱ የመጠባበቂያ ጊዜውን ሉያራዝመው
ወይም አዱስ የመጠባበቂያ ጊዜ ሉሰጥ ይችላል፤
ፍርድ ቤቱ የጊዜ ማራዘሚያ ሉሰጥ የሚችለው
በሚከተለት ሁኔታዎች መሰረት ማራዘሚያውን
ለመስጠት በቂ ምክንያት ሲኖር ብቻ ነው፡ሀ) መልሶ በማደራጀት ዕቅደ ላይ የሚደረገው
ድርድር ተገቢው የአፇጻጸም ደረጃ ላይ የሚገኝ
ከሆነ፤ እና
ለ) ክፍያ ለማስፇጸም በተናጠል የሚደረጉ
ክርክሮች በጠቅላላ ተቋርጠው መቆየታቸው
የማናቸውንም የሚመለከታቸውን ወገኖች
መብቶች እና ጥቅሞች ሚዛናዊ ባልሆነ
መልኩ የማይጎዲ ከሆነ።
፭፻፲
511 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ ማራዘሚያዎችን እና እድሳቶችን ጨምሮ የሚሰጠው
የመጠባበቂያ ጊዜ አጠቃላይ ርዝመት ከአስራ ሁለት
ወራት መብለጥ የለበትም።