Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የመጠባበቂያ ጊዜው
ከማብቃቱ በፉት አንድ ወይም በርካታ የገንዘብ
ጠያቂዎች መደቦች ስብሰባዎችን ይጠራል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ከስብሰባው ቀን አስራ
አምስት ቀናት አስቀድሞ በአደራ ደብዲቤ ወይም
ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል
ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ ለገንዘብ
ጠያቂዎች ያሳውቃል።
፫/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በባለዕዲው የተዘጋጀውን
መልሶ የማደራጀት ዕቅድ፣ በገንዘብ ጠያቂዎች
፭፻፵፮
547 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የቀረቡ ማሻሻያዎችን ወይም የአጸፊ ሀሳቦችን
እንዱሁም የንግድ ሥራ እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ
ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ ለመሸጥ የቀረቡ ሀሳቦችን
ለገንዘብ ጠያቂዎች መደቦች ስብሰባዎች ያቀርባል።
፬/ ባለዕዲው በሁለም የገንዘብ ጠያቂዎች መደቦች
ስብሰባዎች ላይ በአካል ይገኛል እንዱሁም ገንዘብ
ጠያቂዎች ያሎቸውን ማናቸውንም ጥያቄዎች
ይመልሳል። ገንዘብ ጠያቂው በሕጋዊ ወኪል
ሉወከል ይችላል።
፭/ እንዱህ ባለት ስብሰባዎች ላይ የተደረጉት
ውይይቶች፣ የተሳታፉዎቹ ስም እና የድምፅ
አሰጣጥ ውጤቶች በቃለ ጉባዔ ይመዘገባለ
እንዱሁም አግባብነት ያላቸው ሰነድች በሙለ ከቃለ
ጉባዔው ጋር ይያያዛለ።