Article text
፩/ በውህደቱ ወይም በመከፇለ የሚሳተፇው
እያንዲደንደ ማህበር የዲይሬክተሮች ቦርድ፤ ማህበሩ
፬፻፳፪
423 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ቦርድ ከላለው ዋናው ሥራ አስኪያጅ ለማህበሩ
ጠቅላላ ጉባዔ የውህደት ወይም የመከፇል ዕቅደን
የሚያብራራ ዝርዝር ሪፖርት በጽሁፍ ማቅረብ
አለበት።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው
ሪፖርት የሚከተለትን መያዝ አለበት፡ሀ) የውህደቱን ወይም የመከፇለን ኢኮኖሚያዊ
ዓላማና ካለም ሕጋዊ ምክንያት፤
ለ) የውህደቱን ወይም የመከፇለን ስምምነት፤
ሐ) ለባለአክሲዮኖች ወይም ለሸሪኮች በለውጥ
የሚሰጡት አክሲዮኖች ወይም ድርሻዎች
አተማመን እና መጠን እንዱሁም ካለ
የማስተካከያ ክፍያ፣
መ) በውህደቱ ወይም በመከፇለ ባለመስማማታቸው
ከማህበሩ ለሚወጡ አባላት በጥሬ ገንዘብ
የሚሰጠዉን ክፍያ፤
ሰ) ውህደቱን በተመለከተ በቅድሚያ ፇቃድ
ማግኘት የሚያስፇልግ ከሆነ አግባብ ካለው አካል
ፇቃድ የተሰጠ መሆኑን፤
ረ) ውህደቱ ወይም መከፇለ በውህደቱ ወይም
በመከፇለ ተሳታፉ በሆኑ
፬፻፳፫
424 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማህበራት ሰራተኞች ላይ ሉያስከትል የሚችለውን
ተጽዕኖ፤ እና
ሰ) ላልች አግባብነት ያላቸው መረጃዎችን።