Article text
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅድ በፍርድ ቤት
መጽደቅ ይኖርበታል።
፪/ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደን በሚያጸድቅበት ጊዜ
ፍርድ ቤቱ፡፬፻፹፰
489 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) በተለይም ደግሞ ዋስትና ከመያዝ እና አዱስ
ገንዘብ ከሚቀርብበት ማዕቀፍ ጋር በተያያዘ
የሦስተኛ ወገኖች ጥቅሞች በበቂ ሁኔታ
መጠበቃቸውን፤
ለ) ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ የባለዕዲውን
መክሰር ይከላከላል እና የንግድ ሥራውን
አዋጪነት ያረጋግጣል የሚል ምክንያታዊ
ተስፊ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል።
፫/ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ የሚያስቀምጣቸው
ሁኔታዎች በባለአክሲዮኖቹ መጽደቅ ያለባቸው
እንደሆነ በንግድ ሕጉ ድንጋጌዎች መሰረት
መጽደቅ አለባቸው።
፬/ አዱስ የቀረበ ገንዘብ ያለ እንደሆነ ልዩ መብት ያለው
አዱስ የቀረበ ገንዘብ መጠኑ ምን ያህል እንደሆነ
የሚገልጸው የፍርደ ክፍል ቅጂ ለሕዝብ ይፊ
ይደረጋል።
፭/ ዋስትና ሰጪዎች ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደን
በማጣቀስ መብታቸውን ሉጠይቁ ይችላለ፤ከዚህ
ንዐስ አንቀጽ ጋር በተያያዘ የሚነሳ ማንኛውም
፬፻፹፱
490 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ግጭት ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ
ሥርዓቱን በከፇተው ፍርድ ቤት ይሰማል።
፮/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ በፍርድ ቤቱ
በሚጸድቅበት ጊዜ ተፇጻሚ ይሆናል።