Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የተረጋገጡ እና
ተቀባይነት ያገኙ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች
፭፻፳፱
530 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ዝርዝሩን ወዱያውኑ በፍርድ ቤቱ መዝገብ ቤት
ሹም ዘንድ እንዱቀመጥ ያደርጋል፤ ይህንኑ ዝርዝር
በኢትዮጵያ ውስጥ ሰፉ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ላይ
እንዱታተም ያደርጋል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የተረጋገጡ ውድቅ
የተደረጉ የክፍያ ጥያቄዎችን በተመለከተ በአደራ
ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ
ሉሰጥበት በሚችል ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ
መንገድ ለሚመለከታቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
ወዱያውኑ ያሳውቃል።
፫/ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ የተረጋገጡ እና ተቀባይነት
ያገኙ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ዝርዝሩን
ሉቃወም ይችላል፤ ሆኖም ገንዘብ ጠያቂው
የሚያስጠብቀው ጥቅም እንዲለው ማስረዲት
አለበት፤ እንዱህ ያለው ተቃውሞ ማሳወቂያው
ከደረሰበት ቀን አንስቶ ባለት አስር ቀናት ውስጥ
ለተቆጣጣሪ ዲኛው መቅረብ አለበት።
፭፻፴
531 ____________________________________________________ የንግድሕግ