Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፳፭ የተመለከቱት ነገሮች
ባለመሟላታቸው ምክንያት በገዢው ላይ ጉዲት
የደረሰ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ከተረዲ በገዢው
ጠያቂነት ውለን ሉያፇርስው ይችላል።
፪/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፳፭ መሰረት በተሰጠ
የተሳሳተ መረጃ ምክንያት ገዢው ላይ ጉዲት
የደረሰ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ከተረዲ በገዢው
፸፯
78 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጥያቄ ውለን ማፍረስ ወይም ዋጋውን መቀነስ
ይችላል።
፫/ የዚህን አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) መሰረት
ያደረጉ ክሶች የሽያጭ ውለ ከተደረገበት አንስቶ
በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ መቅረብ አለባቸው።