Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፹፱ መሰረት ማህበሩ ከንግድ
መዝገብ ከተሰረዘ በኋላ የሚመጡ ገንዘብ ጠያቂዎች
ባለአክሲዮኖች ከተራፉው ንብረት በደረሳቸው መጠን
እንዱከፍሎቸው መጠየቅ ይችላለ።
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎቹ ያልተከፇላቸው በአጣሪዎች
ቸልተኝነት ከሆነ ከሑሳብ አጣሪዎች ላይ
መብታቸውን መጠየቅ ይችላለ።
፫፻፶፯
358 ____________________________________________________ የንግድሕግ