Article text
፩/ ማህበሩ ዋናው ገንዘቡን ሳይቀንስ ካገኘው ትርፍ
ወይም ካስቀመጠው መጠባበቂያ ገንዘብ
ለባለአክሲዮኖች በአክሲዮኖቻቸው ላይ የተጻፇውን
ዋጋ መመለስ ይችላል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ገንዘብ
የተመለሰላቸዉ ባለአክሲዮኖች ትርፍ ብቻ የሚያስገኙ
አክሲዮኖችን ይቀበላለ፤ እነዚህ አክሲዮኖች ማህበሩ
ሲፇርስ ገቢ የተደረገውን መዋጮ የመውሰድ መብት
አያስገኙም፤ ሆኖም ድምፅ የመስጠት መብት፣
እንዱሁም የማህበሩ ሑሳብ ሲጣራ ለላልች
ማህበርተኞች መዋጮዋቸው ከተመለሰ በኋላ
ከሚተርፇው ገንዘብ ላይ የመካፇል መብት ያስገኛለ።