Article text
፩/ ኦዱተሮች አስፇላጊ መስል በታያቸዉ በማንኛውም
ጊዜ ምርምራ ወይም ቁጥጥር ለማድረግ ወይም
ማንኛውም መረጃ፣ ውል፣ መዝገብ፣ የሑሳብ
ሰነድ፣ቃለ ጉባዔ ወይም ላላ ሰነድ እንዱቀርብላቸው
ለመጠየቅ ይችላለ፤ ጥያቄ የቀረበለት ሰው
የተጠየቀውን መረጃ መስጠት አለበት።
፪፻፵፱
250 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በየዓመቱ በሚደረገውም ሆነ በልላ ማናቸውም ጊዜ
በሚጠራ የባለአክሲዮኖች ጉባዔ ላይ ኦዱተሮች
መገኘት አለባቸው።