Article text
፩/ ማህበሩ ከማህበሩ ላይ ገንዘብ ለሚጠይቁ ሰዎች
ክፍያ መፇጸም የሚችልበት ምክንያታዊ ዕድል
እንደላለ ዲይሬክተሮች ካወቁ በኋላ ወይም ማወቅ
ሲገባቸው ማህበሩ በሥራው የቀጠለ እንደሆነ
ዲይሬክተሮቹ በገንዘብ ጠያቂዎች ላይ ለሚደርሰው
ጉዲት ተጠያቂ ናቸው።
፪/ የማህበሩ ንብረት ዕዲውን ለመክፇል የማይበቃ ሆኖ
ሲገኝ ገንዘብ ጠያቂዎች ንብረቱ እንዱባክን ወይም
እንዱጎድል ባደረጉት ዲይሬክተሮች ላይ በባከነው
ወይም በተጓደለው ንብረት መጠን የኃላፉነት ክስ
ሉያቀርቡ ይችላለ።
፫/ ማህበሩ በዲይሬክተሮች ላይ የሚያቀርበውን ክስ
ለመተው ቢወስን ከማህበሩ ላይ ገንዘብ የሚጠይቁ
፪፻፴፪
233 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰዎች በዲይሬክተሮች ላይ ክስ ለማቅረብ ያላቸውን
መብት አያስቀርም።