Article text
በላልች የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች እንዱሁም አግባብነት
ባላቸው ላልች ሕጎች የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ
የኦዱተሮች ኃላፉነት የሚከተለትን ያካትታል፡፩/ ተቀባይነት ያላቸውን የሑሳብ አያያዝ መርሆዎች
መሰረት በማድረግ የመስራት፣
፪/ ትክክለኛ መረጃ የመስጠት፣
፫/ የማህበሩን ባለአክሲዮኖች በእኩል ዓይን የማየት፣
፬/ የሙያ ሥራ ምስጢር የመጠበቅ፣
፭/ በየዓመቱ የማህበሩን የንብረት ዝርዝር መዝገብ፣
የሑሳብ ሚዛን እንዱሁም የትርፍና ኪሳራ
፪፻፵፭
246 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መግለጫ፣ የሑሳብ መዛግብትና ላልች የፊይናንስ
ሰነድችን ትክክለኛነት የመመርመር እና የማረጋገጥ፣
፮/ በዲይሬክተሮች ቦርድ ለማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ
የሚቀርብ ሪፖርት የማህበሩን አጠቃላይ ሁኔታ
በትክክል የሚያሳይ መሆኑን የማረጋገጥ፣
፯/ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ ወይም በጠቅላላ
ጉባዔው የሚሰጡትን ላልች ተግባራትን
የማከናወን።