Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፹፩ የተመለከቱት ጠቅላላ
ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው፤ የአክሲዮን ማህበር
በሚከተለት ምክንያቶች ይፇርሳል፡ሀ) የባለአክሲዮኖች ቁጥር በሕግ ከተፇቀደው ዝቅ
ሲልና በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ላላ አባል
መተካት ባለመቻለ ምክንያት ጥቅም አለኝ
በሚል ሰው በቀረበ ማመልከቻ መሰረት
የንግድ ማህበራትን የሚመዘግበው አካል
ማህበሩ እንዱፇርስ ሲወስን፤
ለ) የአስተዲደር አካላት የላለት በመሆኑ ምክንያት
ጥቅም አለኝ በሚል ሰው ጠያቂነት የንግድ
ማህበራትን የሚመዘግበው አካል ማህበሩ
እንዱፇርስ ሲወስን፤
ሐ) ማህበሩ የዋና ገንዘቡን ሦስት አራተኛ በኪሣራ
ሲያጣ።
፫፻፵፬
345 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሀ) እና
(ለ) ድንጋጌዎች ቢኖሩም የንግድ ማህበራት መዝጋቢው
አካል አስፇላጊ ሆኖ ሲያገኘው የጊዜ ገደቡን ለተወሰነ
ጊዜ እንዱራዘም ወይም ማህበሩ የአስተዲደር አካላትን
አሟልቶ ሥራ እንዱቀጥል ሉፇቅድ ይችላል።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሐ) እንደተመለከተው ማህበሩ የዋና ገንዘቡን ሦስት
አራተኛ በኪሣራ ያጣ እንደሆነ የዲሬክተሮች ቦርድ
የማህበሩን መፍረስ ወይም መቀጠል የሚወስን
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ መጥራት አለበት፤
፬/ የዲይሬክተሮች ቦርድ፣ ካለ የተቆጣጣሪ ቦርድ ወይም
ኦዱተሮች ጠቅላላ ጉባዔ መጥራት ያልቻለ እንደሆነ
ጥቅም ባለው ሰው አመልካችነት ፍርድ ቤት
ማህበሩ እንዱፇርስ ሉወስን ይችላል።
፭/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) በተደነገገው
መሰረት የንግድ ማህበር መዝጋቢውን አካል
ሳያስፇቅደ ከስድስት ወራት በኋላ ባለአክሲዮኞች
እያወቁ ማህበሩ ሥራውን እንዱቀጥል ያደረጉ ከሆነ
ካወቁበት ጊዜ ጀምሮ ማህበሩ ለሚገባው ማንኛውም
ዕዲ በአንድነትና በተናጠል ኃላፉ ይሆናለ።
፫፻፵፭
346 ____________________________________________________ የንግድሕግ