Article text
፩
2 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በሕግ የተቋቋሙ ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው የአስተዲደር
አካላት፣ የሃይማኖት ድርጅቶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ
ድርጅቶች እና የህብረት ሥራ ማህበራት በዚህ ሕግ
በአንቀጽ
(፭) የተመለከተውን ሥራ ቢሰሩም አንኳን
ግልጽ የሆነ ተቃራኒ ሕግ የሕግ ድንጋጌ እስከላለ ድረስ
የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች ተፇጻሚ አይሆኑባቸውም።
፪/ በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ
(፩) የተደነገገው ቢኖርም
በሕግ የተቋቋሙ ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው የአስተዲደር
አካላት፣ የሃይማኖት ድርጅቶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ
ድርጅቶች እና የህብረት ሥራ ማህበራት በዚህ ሕግ
መሰረት በተቋቋመ የንግድ ማህበር ውስጥ
ባለአክሲዮን ወይም ባለድርሻ የሆኑ እንደሆነ
ባለአክዮኖችን ወይም ሸሪኮችን የተመለከቱ
አግባብነት ያላቸው የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች
ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል ::
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተደነገገው ቢኖርም
አግባብነት ያላቸው ልዩ ሕጎች እንደተጠበቁ ሆኖ
ይህ ሕግ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ላይ
ተፈጻሚ ይሆናል።
፪
3 ____________________________________________________ የንግድሕግ