Article text
፩/ የኪራዩ ውል ጊዜ ማብቃቱ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፶፯ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በተደነገገው መሰረት
በጋዜጣ እንዱታተም መደረግ ይኖርበታል።
፪/ በንዐስ ቁጥር
(፩) መሰረት የሚወጣውም
ማስታወቂያ፡ሀ) የአከራዩንና የተከራዩን ስምና አድራሻ፤
ለ) የንግደ መደብር ዓይነትና አድራሻ፤
፩፻
101 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሐ) የኪራይ ውለ ዘመን ያበቃበትን ቀን፤
መ) በአንቀጽ ፩፻፷፪ መሰረት በዋስትና የተቀመጠ
ገንዘብ ካለ ልኩ መጻፍ፤
አለበት።
፫/ በአንቀጽ ፩፻፷፪ መሰረት በዋስትና የተያዘው
ገንዘብ ከመጨረሻው የማስታወቂያ ቀን አንስቶ
ሰላሳ ተከታታይ ቀናት ሳይሞላ ለተከራዩ
የተመለሰለት እንደሆነ ሦስተኛ ወገኖች ላይ
ለሚደርስ ጉዲት የንግደ መደብር ባለቤት ኃላፉነት
አለበት።