Article text
ድጋፍ
የከሰረው ሰው የተፇጥሮ ሰው እንደሆነ እና ኪሣራ ላይ
ከሚገኘው ንብረት ውጭ ራሱን እና ቤተሰቡን
የሚደግፍበት ገቢ የላለው ከሆነ የከሰረው ሰው ንብረት
፮፻፲፮
617 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጠባቂ በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት ተቆጣጣሪ ዲኛው
ለከሰረው ሰው እና ለቤተሰቡ ኪሣራ ላይ ከሚገኘው
ንብረት ርዲታ እንዱደረግላቸው ሉያዝ ይችላል።