Article text
፩/ በመመስረቻ ጽሁፍ ወይም በማሻሻያው የተሾመ
የማህበሩ አባል የሆነ ሥራ አስኪያጅ የመመስረቻ
ጽሁፍ ወይም ማሻሻያው በሚጸድቅበት ሥነ-ሥርዓት
መሰረት በሸሪኮች ሉሻር ይችላል።
፪/ የማህበሩ አባል ያልሆነ ሥራ አስኪያጅ እንዱሁም በዚህ
አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ያልተሾመ
የማህበሩ ሸሪክ ሥራ አስኪያጅ በሸሪኮች በድምፅ
ብልጫ ከሥራ አስኪያጅነት ሉሰናበት ይችላል።
፫/ በማንኛውም ሸሪክ ጥያቄ በበቂ ምክንያት ሥራ
አስኪያጁን ፍርድ ቤት ይሽረዋል።
፩፻፳፫
124 ____________________________________________________ የንግድሕግ