Article text
፩/ በንግድ መዝገብ አማካኝነት የሚደረግ ማስታወቅ
የሚፇፀመው ነጋዳው መዝገብ ለመያዝ ሥልጣን
ባለው ኃላፉ ዘንድ ቀርቦ የሚሰጠውን መግለጫ
በማስመዝገብ ነው፤በንግድ መዝገቡ የተደረገውም
ምዝገባ የጸና የሚሆነው ምዝገባው ከተደረገበት
ዕለት ቀጥል ካለው የሥራ ቀን ጀምሮ ነው።
፪/ በንግድ ማህበሮች የሚሰጡ መግለጫዎች ምዝገባን
በተመለከተ የዚህ ሕግ ሁለተኛው መጽሐፍ
ድንጋጌዎች ተፇጻሚ ይሆናለ።
፵፮
47 ____________________________________________________ የንግድሕግ