Article text
የቀረበው ዕቅድ በገንዘብ ጠያቂዎች ጠቅላላ ጉባዔ
መጽደቅ
፩/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደ በገንዘብ ጠያቂዎች
ስብሰባው ወይም በፍርድ ቤቱ ውድቅ ከተደረገ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
ለመሸጥ የቀረቡትን ጨረታዎች በገንዘብ ጠያቂዎች
ድምፅ እንዱሰጥባቸው ያቀርባል።
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎች ከሚጠይቁት ክፍያ ውስጥ ቢያንስ
ሁለት ሦስተኛው ያላቸው በገንዘብ ጠያቂዎች
መካከል በጽሁፍ በሚደረግ ስምምነት አማካኝነት
ጨምሮ ከደገፈት ጨረታው ተቀባይነት ያገኛል፤
ማሳወቂያ ተሰጥቷቸው በአካል እንዱሁም
በወኪላቸው አማካኝነት ያልተገኙ ገንዘብ ጠያቂዎች
ድምፅ ለመስጠት ዓላማ ከግምት ውስጥ
አይካተቱም።
፭፻፷
561 ____________________________________________________ የንግድሕግ