Article text
፩/ የመክሰር አቤቱታ በገንዘብ ጠያቂዎች፣ በአንድነትና
በተናጠል ኃላፉ በሆኑ ማህበርተኞች ወይም በዐቃቤ
ሕግ የቀረበ ከሆነ ፍርድ ቤቱ አቤቱታው መቅረቡን
በሰባት ቀናት ውስጥ ለባለዕዲው ያሳውቃል።
፪/ ባለዕዲው አቤቱታው በቀረበ በሃያ ቀናት ውስጥ
የመክሰር አቤቱታውን የሚቀበል ወይም
የሚቃወም መሆኑን በመግለጽ መልስ ያቀርባል።
፭፻፸፫
574 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ባለዕዲው በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፴፯ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ውስጥ የተዘረዘሩትን ሰነድች እንዱሁም
ክፍያዎችን ያቋረጠ እንደሆነ ወይም እንዲልሆነ
የሚጠቁሙ ላልች ደጋፉ ሰነድችን ያቀርባል።
፫/ ባለዕዲው ክፍያዎች መቋረጣቸውን የሚያምን ከሆነ
ባለዕዲው የንግድ ሥራው በዚህ መጽሐፍ ርዕስ
ሦስት መሰረት መልሶ ለማደራጀት ሥነ ሥርዓት
ብቁ እንደሆነ ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓትን
በሚመለከተው በዚህ ርዕስ መሰረት ወደ መክሰር
ሥነ ሥርዓት መሄድ እንዲለበት መግለጽ አለበት።
፬/ ባለዕዲው መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት
ለመክፇት ብቁ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ከደረሰበት እና
መልሶ የማደራጀት ዕቅደ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ በዚህ
መጽሐፍ ርዕስ ሦስት መሰረት አስፇላጊውን ድምፅ
እንደሚያገኝ የሚጠብቅ ከሆነ በመክሰር ሥነ
ሥርዓት ፊንታ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት
እንዱከፇት ትዕዛዝ ሉሰጥ ይችላል።