Article text
፮፻፸፩
672 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ፍርድ ቤቱ ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓቱ
ለሚቆይበት ጊዜ ያህል የከሰረውን ሰው ንብረት
ጠባቂ ይሾማል።
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ገለልተኛ ሆኖ ላልች
ለሥራው አስፇላጊ የሆኑ ተግባራትን ጨምሮ
የሚከተለትን ተግባራት ያከናውናል፡ሀ) ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓት መከፇቱን
ለገንዘብ ጠያቂዎች የማሳወቅ፤
ለ) ባለዕዲው ለፍርድ ቤቱ ያቀረባቸው መረጃዎች
የተሟለ እና እውነተኛ መሆናቸውን
ማረጋገጥ እና ባለዕዲው የፇጸማቸውን
ማናቸውንም ሀቀኝነት የጎደላቸው ድርጊቶች
ለፍርድ ቤቱ የመግለጽ፤
ሐ) በጨረታ ወይም በግል ሽያጭ የመሸጫ
ዋጋውን ከፍ ለማድረግ ይበልጥ ቀልጣፊ
በሆነው በአንደኛው መንገድ የባለዕዲውን
ንብረቶች በሙለ የመሸጥ፤
መ) የክፍያ ጥያቄዎቻቸው ተቀባይነት ያገኙ
ገንዘብ ጠያቂዎች ዝርዝር ለፍርድ ቤት
መዝገብ ቤት ሹሙ እንዱሰጥ የማዘጋጀት፤
፮፻፸፪
673 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) ከሽያጩ የሚገኘውን ገንዘብ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮ መሰረት ባላቸው ቅደም ተከተል
መሰረት ለገንዘብ ጠያቂዎቹ የማከፊፇል፤
ረ) የገንዘብ ጠያቂዎች ዝርዝሩን፣ የተሸጡ
ንብረቶችን እና የተከፊፇለውን ከሽያጭ የተገኘ
ገንዘብን በአጭሩ የሚገልጽ የመጨረሻ
መግለጫ ለፍርድ ቤቱ የማዘጋጀት።
፫/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ሥነ ሥርዓቱ በተከፇተ
በአንድ ዓመት ውስጥ ሁለንም ንብረቶች በመሸጥ
ከሽያጩ የተገኘውን ገንዘብ በማከፊፇል ሥራውን
ያጠናቅቃል።
፬/ በዚህ ሕግ ፮፻፬ ውስጥ ስለኃላፉነት ከተደነገገው
በተጨማሪ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ሥነ
ሥርዓቱ በተከፇተ በአንድ ዓመት ውስጥ የሁለንም
ንብረቶች የመሸጥ እና ከሽያጩ የተገኘውን ገንዘብ
የማከፊፇል ሥራውን ያላጠናቀቀ እንደሆነ የግል
ኃላፉነት ሉኖርበት ይችላል።
፮፻፸፫
674 ____________________________________________________ የንግድሕግ