Article text
፪፻፳፭
፮
226 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የዲይሬክተሮች ቦርድ በሕግ፣ በማህበሩ መመስረቻ
ጽሁፍ ወይም በባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ
ውሳኔዎች የሚሰጥ ሥልጣን ይኖረዋል።
፪/ የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ የዲይሬክተሮች ቦርድ
አባላት በአንድነት ሥራቸውን የሚያካሄደና
ለማህበሩ እንደራሴ መሆናቸውን ወይም ከእነርሱ
ውስጥ አንደ ለዚህ ተግባር በተለይ ሥልጣን
ያለው መሆኑን መለየት አለበት።
፫/ ለማህበሩ እንደራሴ እንዱሆኑ የተፇቀደላቸዉ
ዲይሬክተሮች በማህበሩ ስም የማህበሩን ጉዲይ
ለመፇፀም አስፇላጊ የሆኑትን ሥራዎች ሁለ
በእንደራሴነት የመሥራት መብት አላቸዉ።
ሥልጣናቸው ላይ የሚደረግ ማንኛውም ገደብ ቅን
ልቦና ባላቸዉ ሦስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት
አይኖረውም።