Article text
፩/ በበጀት ዓመቱ ውስጥ የተቆጣጣሪ ቦርድ አባላት
የጎደለ እንደሆነ ጠቅላላ ጉባዔው በጎደለት ምትክ
እስኪሾም ድረስ የቀሩት ተቆጣጣሪዎች ሥራውን
ያከናውናለ።
፪፻፴፮
237 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የተተኪ ተቆጣጣሪዎች የሥራ ዘመን የጎደለት
ተቆጣጣሪዎች የሥራ ዘመን እስከሚያበቃበት ጊዜ
ድረስ ይሆናል።
፫/ ሁለም የተቆጣጣሪ ቦርድ አባላት ሥራቸዉን የተው
እንደሆነ ጠቅላላ ጉባዔው አዱስ ተቆጣጣሪዎች
እስኪሾም ድረስ ኦዱተሮች የተቆጣጣሪዎችን ሥራ
ያከናውናለ።