Article text
፩/ የአክሲዮን ባለይዞታዎች፣ አክሲዮኑ ቀደም ሲል
ተላልፍላቸው የነበረ ሰዎች እንዱሁም አክሲዮኑን
ከማህበሩ ለመግዛት የፇረሙ ሰዎች ቀሪ ዋጋቸው
ላልተከፇለ አክሲዮኖች ዋጋ ለማህበሩ በአንድነትና
በተናጠል ኃላፉ ናቸው።
፩፻፹፰
189 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተደነገገው ቢኖርም
ማንኛውም አክሲዮን ለመግዛት የፇረመ ወይም
ባለአክሲዮን የነበረ ሰው ባለቤትነቱን ያስተላለፇ
እንደሆነ ካስተላለፇበት ቀን ጀምሮ ሁለት ዓመት ካለፇ
በኋላ ላልተከፇለው ቀሪ ገንዘብ ኃላፉነት
አይኖርበትም።
፫/ ቀሪው ገንዘብ በተወሰነው ጊዜ ያልተከፇለ እንደሆነ
በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተጠቀሱት ሰዎች
በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ የተለየ የወለድ መጠን
ካልተወሰነ በስተቀር ሕጋዊ ወለድ የመክፇል ኃላፉነት
አለባቸው።
፬/ ማህበሩ ባለአክሲዮኑ ቀሪውን ገንዘብ እንዱከፍል
የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ከሰጠ ከአስራው አምስት ቀናት
በኋላ ዋጋቸው በሙለ ያልተከፇለ አክሲዮኖችን
በሐራጅ መሸጥ ይችላል፤ በሐራጅ የተሸጡት
አክሲዮኖች ተሰርዘው ላልች አዲዱስ አክሲዮኖች
ለገዥው ይሰጣለ።
፭/ ገዥ ባለመገኘቱ ምክንያት አክሲዮኑን መሸጥ ካልተቻለ
ተጨማሪ ኪሳራ ካለ የመጠየቅ መብት እንደተጠበቀ
ሆኖ አክሲዮኑን ለመውረስና ለአክሲዮኑ አስቀድሞ
፩፻፹፱
190 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የተከፇለውን ገንዘብ ለማስቀረት የዲይሬክተሮች ቦርድ
ሉወስን ይችላል።
፮/ ቀሪ ዋጋቸው ያልተከፇለ አክሲዮኖች ውርስ እንዱሆኑ
በተወሰነበት የሑሳብ ማጠቃለያ ዓመት ውስጥ
ያልተሸጡ እንደሆነ አክሲዮኖቹ ተሰርዘው ዋና ገንዘቡ
በአክሲዮኖቹ ላይ በተጻፇው ዋጋ መጠን መቀነስ
አለበት።
፯/ የገንዘብ መክፇያውን ጊዜ ያሳለፇ ባለአክሲዮን በጉባዔ
ላይ ድምፅ የመስጠት መብቱን ያጣል።