Article text
፩/ ሸሪኩ ወይም ሰራተኛው የማህበሩን ሥራ
በሚያከናውንበት ወቅት ሆን ብል ወይም የማታለል
፩፻፴፱
140 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ተግባር በመፇጸም ወይም በቸልተኝት ለሚፇጽመው
ጥፊት ወይም ለሚያደርሰው ጉዲት ጥፊቱን
ካደረሰው ሸሪክ ወይም ሰራተኛ ጋር ማህበሩ
በአንድነትና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናል።
፪/ ጉዲቱ የደረሰበት ሰው ጉዲት አድራሹ ሸሪክ ወይም
ሰራተኛ ሥራውን ለማከናወን ኃላፉነት ያልተሰጠው
መሆኑን የሚያውቅ የነበረ ከሆነ ማህበሩ ተጠያቂ
አይሆንም።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) ከተመለከተው ውጪ ከውል ወይም በልላ
በማንኛውም ሁኔታ ለሚመጣ ግዳታ ኃላፉ
የሚሆነው ማህበሩ ነው።
፬/ ማህበሩ በሸሪኮች ወይም በሰራተኞች በሚፇጸም
የሞያ ጥፊት ምክንያት ለሚደርስ ጉዲት ካሣ የሚሆን
የመድን ሽፊን ሉኖረው ይገባል፤ መጠኑም አግባብ
ባለው አካል ይወሰናል።