Article text
፩/ ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፉት ላምጪው ተብል
ተፅፍበት የወጣ አክሲዮን ከአንድ ሰው ወደ ላላ
የሚዛወረው አክሲዮኑን በመስጠት ብቻ ነው። ላላ
ምንም ዓይነት አሰራር ወይም ፍርማሉቲ
አያስፇልገውም።
፪/ ተቃራኒ ማስረጃ ካልቀረበ በስተቀር ትርፍ
ለማከፊፇል፣ በአክሲዮኑ ላይ የተጻፇውን ዋጋ
መልሶ ለመቀበል፣ በጠቅላላ ጉባዔ ድምፅ
፩፻፹፭
186 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለመስጠት ወይም በላልች አክሲዮኑ
የሚያሰጣቸውን መብቶች ለመጠቀም ላምጪው
ተብል የተጻፇበትን አክሲዮን የያዘ ሰው የአክሲዮኑ
ባለቤት እንደሆነ ይቆጠራል።