Article text
፩/ ኦዱተሮች ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ ተገቢ
ያልሆነ አሰራር ወይም በሕግ ወይም በመመስረቻ
ጽሁፍ የተመለከተውን በመጣስ የተፇፀመ ድርጊት
መኖሩን እንዲወቁ ማህበሩ ተቆጣጣሪ ቦርድ ካለው
ለቦርደ ከላለው ደግሞ ለዲይሬክተሮች ቦርድ እና
ጉዲዩ ከበድ ያለ በሆነ ጊዜ ለጠቅላላ ጉባዔው
ማስታወቅ አለባቸው።
፪/ ኦዱተሮች ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ ወንጀል
መፇጸሙን ያወቁ እንደሆነ አግባብ ላለው
የመንግስት አካል ማስታወቅ አለባቸው።