Article text
ስለሚፇርስበት ሁኔታ
፫፻፺፭
396 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ያለበትን ዕዲ በሙለ የከፇለ ባለ አንድ አባል
ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የፇረሰ እንደሆነ
የማህበሩ ሀብት ሳይጣራና ባለበት ሁኔታ
በጠቅላላው ለአባለ ይተላለፊል።
፪/ በማናቸውም ምክንያት ማህበሩ ከፇረሰ በኋላ ገንዘብ
ጠያቂዎች የቀረቡ እንደሆነ አባለ በግለ ተጠያቂ
ይሆናል።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት
የሚቀርበው ክስ ገንዘብ ጠያቂው የማህበሩን
መፍረስ ካወቀበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት ዓመት
ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ ይታገዲል፤ የማህበሩ ሀብት
ለአባለ ከተላለፇ ከአስር ዓመት በኋላ ምንም ዓይነት
ክስ ላቀርብ አይችልም።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩)፣
(፪) እና
(፫) የተደነገገው ቢኖርም፤ ማህበሩ ሲፇርስ አባለ በራሱ
ምርጫ መደበኛውን የሑሳብ ማጣራት ሂደት
ለመከተል ይችላል።