Article text
፩/ እያንዲንደ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባል በራሱ እና
በማህበሩ መካከል የጥቅም ግጭት ሉፇጥር
የሚችልን ማንኛውንም ሁኔታ ለቦርደ ማሳወቅ
አለበት።
፪/ በተለይም ከማህበሩ ጋር ሉደረግ የታሰበ ወይም
የተደረገ ውል ወይም ላላ ዓይነት ግንኙነት
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የቦርድ አባለን
ጥቅም የሚነካ ከሆነ አባለ ስለጥቅሙ ባሕሪ እና
፪፻፳፫
224 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መጠን ለተቀሩት ዲይሬክተሮች የተሟላ መግለጫ
መስጠት አለበት።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፩) እና
(፪) ድንጋጌዎች
መሰረት የሚሰጥ ማንኛውም መግለጫ የጥቅም
ግጭት ሉፇጥር የሚችል ሁኔታ ስለመኖሩ
እንደታወቀ ወዱያውኑ መቅረብ ይኖርበታል።