Article text
የዚህ ምዕራፍ ልዩ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ በዚህ
ሕግ ፡፩/ ጠቅላላ ጉባዔዎችን የሚመለከቱ ከአንቀጽ ፫፻፺፪ እስከ
፬፻፫፤
፪/ ዋና ገንዘብን መጨመርን ወይም መቀነስን
የሚመለከቱ ከአንቀፅ ፬፻፵፪ እስከ ፬፻፵፮፣ ከ ፬፻፵፰
እስከ ፬፻፶፩፣ ከ ፬፻፶፫ እስከ ፬፻፷፩ ወይም ከአንቀፅ ፬፻፷፪ እስከ ፬፻፸፣
ያለት ድንጋጌዎች እንደ አግባብነታቸው ለዚህ ምዕራፍም
ተፇጻሚነት ይኖራቸዋል።
፫፻፹፭
386 ____________________________________________________ የንግድሕግ