Article text
፩/ በኢትዮጵያ ወይም በውጭ አገር የተመዘገበ እናት
ኩባንያ በራሱ ወይም በልላ ተቀጥላው አማካኝነት
የተቀጥላ ኩባንያውን የንግድ ዕድል ወይም አጋጣሚ
፬፻፲፩
412 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መቀማት የለበትም፤ ሆኖም በእናት ኩባንያው
ካልተሾሙት የተቀጥላው ዲይሬክተሮች ከላለም
ተቀጥላውን ከማይቆጣጠሩት የተቀጥላው
ባለአክሲዮኖች ይሁንታን ካገኘ እናት ኩባንያው
በንግድ ዕድለ መጠቀም ይችላል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፩) መሰረት በእናት
ኩባንያ ላይ የተጣለው ክልከላ ሙለ በሙለ
በባለቤትነት የተያዘ ተቀጥላን በተመለከተ
ተፇጻሚነት የለውም።